Tender Detail

Tender Details


በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዢ ሎት 1፡- የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 2፡- የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 3፡- የጭነት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ምዕ////መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዢ ሎት 1- የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 2- የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 3- የጭነት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች የተሰማሩበትን የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (tin no) ያላቸው፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. የእቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው፣
  5. ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር

ሎት 1- የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ 50,000 ብር /ሃምሳ ሺህ ብር/

ሎት 2- የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ 30,000 ብር /ሰላሳ ሺህ/ ብር

ሎት 3- የጭነት አገልግሎት ግዥ 40,000 ብር /አርባ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ጋራንቲ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ ሌተር ኦፍ ክሬዲት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመፈል ከመምሪያው የግዥና ንብረት አስ/ ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 100 መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሃሳብ ዋናና ኮፒ በማለት ተፈርሞበት በጥንቃቄ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ማስታወቂያው ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ፣ የግዥና ንብረት አስ/ ዳይሬቶሬት ቢሮ ቁጥር 100 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ መደረግ አለበት፡፡
  3. ጨረታው ማስታወቂያ በወጣው 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ 830 ታሽጎ በዚያው ቀን 900 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

መረጃ በስልክ ቁጥር 0471355629

 

የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ሚዛን አማን

 

Save Tender