Tender Detail

Tender Details

  • Company Ries Engineering Share Company (ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ)
  • Address ደብረ ዘይት መንገድ (ሣሪስ አካባቢ)፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-4-42-11-33
  • Websitehttps://riesengineering.com/
  • Deadline03 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-04 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity

የጨረታ ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር(Manual transfer switch)


የጨረታ ማስታወቂያ

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጄኔራተር፣ አውቶማቲክ ትራንስፍር (ATS) አቃዎች አጠቃላይመመሪያዎች እና ግዴታዎች

1.ይህ ማሰታወቃያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ አቅራቢዎች የሚያቀርቡበት ዋጋ በሰም በታሸነ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር ጠዋት ከቀኑ 3፡00 እስከ 11:00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ቅጽ ላይ በመሙላትና ለጨረታ ማስረከቢያም ያቀረቡበትን ዋጋ 10 % (አስር በመቶ) በCPO ብቻ በማስያዝ የድርጅቱ የፋሲሊቲና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡

2. በዚሁ የግገር ጨረታ የሚቀርቡ ሰነዶች በሙሉ በአማርኛ ወይም እንግሊዘኛ ቋንቋ መፃፍ አለባቸው።

3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ከድርጅቱ ገንዘብ ተቀባዮች ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ከተጠቀሰው ጊዜ በኃላ ዘግይተው የሚቀረቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡

5. ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በድርጅቱ የሰራተኞች ከበብ ውስጥ ይከፈታል።

6.የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በማስታውቂያ ከተገለፀበት ቀን አንስቶ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ የተዕታ ጨምሮ በመከፈል መፈፀም ይኖርባቸዋል።

7 በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ፈፅመው ያሸነፉባቸውን ዕታዎች የሚያነሱ ከሆነ ለጨረታ ማስረከቢያ የተያዘው ወደ ድርጅቱ ገቢ ይሆናል።

8. የጨረታ ተሸናፊዎች ዝርዝር በማስታውቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው ያስያዙት CPO ተመላሸ ይደረግላቸዋል።

9 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Description

Model

Phase Type

Qty

Serial No

Status

Manual transfer switch

CT163

Three phases

15

-

New

Manual transfer switch

CT1100

Three phases

16

-

New

Manual transfer switch

CT1160

Three phases

14

-

New

Caterpiller oiympias Generator

Ghe250-2

Three phases

1

OLY0000KMPN05745

Old

 

ስልክ ቁጥር 0114 421133 የውስጥ መስመር 212 ወደም 223 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር

Save Tender