Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Insurance Company S.C (አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address Dej. Wolde Michel street , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251115570001
  • Websitehttps://awashinsurance.com/gallery/rebranding/
  • Deadline19 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-09-20 00:00:00
  • Categories Vehicle Spare Parts

አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዋሽ ኢንሹራንስ አ. የካሣ ፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • በመሆኑም እነዚህን ዕቃዎች ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ የተጐዱ ተሽከርካሪዎች ማቆያ ቃሊቲ ከሸገር ዳቦ ጎንና ቃሊቲ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ህብረት ኢንሹራንስ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማቆያ ጀርባ የኢንሹራንሳችን ሪከቨሪ በመገኘትና በማየት የምትገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጳጉሜ 03 ቀን 2017 .. እስከ መስከረም 09 ቀን 2018 .. ከቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ ብሔራዊ ቲያትር ጀርባ በሚገኘው አዋሽ ታወርስ የኩባንያው ዋና /ቤት እንግዳ መቀበያ ድረስ በመቅረብ የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ በመሙላት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ጨረታው መስከረም 10 ቀን 2018 .. ከጠዋቱ 400 ሰዓት ቃሊቲ ከሸገር ዳቦ ጎን በሚገኘው ኩባንያችን ሪከቨሪ ይከፈታል።
  • ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
  • ተጫራቾች የመነሻ ዋጋቸው እስከ 5,000 ለሆኑት ብር 500 ከብር 5,001 እስከ ብር 10,000 ለሆኑት ብር 2,000 ከብር 10,001 እስከ 50,000 ለሆኑት ብር 5,000 ከብር 50,000 በላይ ለሆኑት የመነሻ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ሁሉም የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) መቅረብ አለበት፡፡
  • ተጫራቾች ከተዘጋጀው የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ውጪ ሞልተው የሚያቀርቡት ማንኛውም ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ስን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  • በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  • ከጨረታው በኋላ ያሉትን ወጪዎች በሙሉ ገዢው ይሸፍናል፡፡
  • አሸናፊዎች ንብረቶቹን ጨረታው ከተካሄደበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ክፍያውን ፈጽመው ካልተረከቡ ጨረታው የሚሰረዝ ከመሆኑም በላይ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፥ በሌላ በኩል ፍያ ፈፅመው ዕቃዎቹን በተለፀው ጊዜ የማያነሱ ቢሆን ኩባንያው ኃላፊነት የለበትም፡፡
  • በአዋጅ ቁጥር 681/2010 አንቀፅ 6 (3) በተደነገገው መሠረት በጥገና ለሚከናወንባቸው ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪው የባለቤትነት ስም እንዲዛወርለት በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ለሚመለከተው የመንግሥት መሥሪያ ቤት ማመልከት ይኖርበታል፡፡
  • ኢንሹራንሱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
  • ዋና /ቤት ስልክ ቁጥር: 011 557 00 01 የሪከቨሪ ስልከ ቁጥር: 011 439 11 01

ፋክስ ቁጥር፡- 011 557 02 08 /011 557 02 18

ፖስታ ሳጥን ቁጥር 12637 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

 

አዋሽ ኢንሹራንስ .

 

Save Tender