Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Life and General Insurance S.C (ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ, ከመስቀል ፍላወር ወደ ደንበል በሚወስደው መንገድ ቶሊፕ ሆቴል ፊት ለፊት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት, Phone: 0114702077
  • Websitehttps://eliginsurance.com/
  • Deadline08 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2025-09-09 00:00:00
  • Categories Vehicle Spare Parts

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ቀላል እና ከባድ ተሸከርካሪዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ .. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ቀላል እና ከባድ ተሸከርካሪዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  1. ተሸከርካሪዎቹን እና ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላትን ለመግዛት በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ከቸራሊያ ዝቅ ብሎ በሸዋ ዳቦ 350 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የኩባንያው ተሽከርካሪዎች ማቆያ (Recovery Site) ከነሃሤ 19 ቀን 2017 . እስከ ጳጉሜን 3 ቀን 2017 . ባሉት የሥራ ቀናት በመምጣት ማየት ይቻላል
  2. ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹን እና ሌሎች ዕቃዎችን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ ከነሃሤ 19 ቀን 2017 . እስከ ጳጉሜ 3 ቀን 2017 . ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ከቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ ከመስቀል ፍላወር ወደ ደንበል በሚወስደው መንገድ ቶሊፕ ሆቴል ፊት ለፊት 4 ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ዋና /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይቻላል
  3. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ማዘዣ ለጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  4. የጨረታው አሸናፊዎች የተሽከርካሪውን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የጨረታ ውጤት በተገለፀ 10 ቀናት ውስጥ ከፍለው 10 ቀናት ውስጥ ንብረቱን ከግቢው ማንሳት ይኖርባቸዋል
  5. ተሽከርካሪው በጨረታ እስከ ተሸጠበት ጊዜ ድረስ የሚፈለግ ግብርና ታክስ ቢኖር ጨረታውን አሸንፈው የሚገዙ አይጠየቁበትም ተሽከርካሪው ከተሸጠ በኋላ የሚፈለግ ግብር ታክስና እንዲሁም ተሸከርካሪው ላይ የሚፈለግ የቦሎ ክፍያና ተያያዥ ቢኖር የገዥው ኃላፊነት ይሆናል
  6. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስን የሚያጠቃልል መሆኑን በግልፅ ሁኔታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ነገር ግን ባላቀረቡት ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ተጨምሮ የሚታሰብ ይሆናል
  7. አሸናፊ ተጫራቾች ተሽከርካሪውን በራሳቸው ወጪ አስነስተው ይወስዳሉ
  8. ተጫራቾች ስለተሽከርካሪዎቹ መንገድ ትራንስፖርት በሰጠው ውሳኔና በጨረታው ሰነድ ላይ በተገለፀው መሠረት ከግምት ውስጥ በማስገባት ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል
  9. ጨረታው ማክሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት በኩባንያው ዋና /ቤት ይከፈታልኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115549650/0911157195/0911153169 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ

 

Save Tender