Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline13 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-09-13 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር እስቲከር ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


                                                                    የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር እስቲከር ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  2.  ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡ . 

  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡  

  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ አሽገው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ክፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ፡፡ 

  5. ተጫራቾች ለጥራት ሙከራ ይሆን ዘንድ በቂ የሆነ ናሙና ከሰነዶቻቸው ጋር አብሮ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ 

  6. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን በ 3፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 

  7. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

                         አድራሻ፡- ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስልክ ቁጥር.......01115 15 50 05/0115 51 88 72 

                         ፋክስ 0115 51 86 96  ፖ.ሳ.ቁጥር 2365

                         ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ አዲስ አበባ

                                                                    ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender