Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል
  • Address አዳማ ከተማ ገልማ አባ ገዳ ማዕከል ጽ/ቤት ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022 112 45 65
  • Website
  • Deadline19 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-09-19 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage , Machinery , Kitchen Materials

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ስለሚፈልግ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶችን /ግለሰቦችን/ ለ6 (ስድስት) ወር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም መግዛት ስለሚፈልግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል /ጥሪ ያደርጋል።


 

ተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ስለሚፈልግ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶችን /ግለሰቦችን/ 6 (ስድስት) ወር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም መግዛት ስለሚፈልግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል /ጥሪ ያደርጋል

 

.

የዕቃዎቹ ዓይነት ዝርዝር

ሞዴል/መለያ/

መለኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ (ብር)

መግለጫ

1

ነጭ ማኛ ጤፍ

1 ደረጃ ንጹህ

በኪ.ግ

 

 

 

2

ቀይ ጤፍ

1 ደረጃ ንጹህ

በኪ.ግ

 

 

 

3

የዳቦ መጋገሪያ ማሽን

P  Rated voltage 380-

     400v

P 3phase 27-30kw               

     50/60H0HZ

P  Freq.-Room Temp.

      4000C

P Capacity 9*(400*600)

P  Size 1640*780*1500

በቁጥር

 

 

 

4

32 Trays Electric Rotary bread oven

P  Specification:

P  380v.50Hz.

P  52kw/3.8km

P Electric Temperature

   Range: 0-400°C

P  Net Weight:1800kg

P  Chamber Size:

     1300x1350x 1830mm

P  Tray Size:32x

     600x400mm

P  Overall Dimensions:

P  Length: 2620mm

P  Width: 1680mm

P  Hight:2740mm

በቁጥር

 

 

 

5

Heavy Duty 32 Trays Electric Rotary Rack Oven for Bread

P  HX-32D-01

P  32 Trays Electric

     Rotary Rack Oven

P  Power Source: Electric

P  Voltage:380v 50Hz

P  Power:50.7kW

P  Capacity:32 Trays

P  Dimensio 260*168*

      244cm

P Temperature: 0-300°C

በቁጥር

 

 

 

 

በዚሁ መሠረት

  1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN Number) የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት (15) ተከታታይ ቀናት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 110 የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ በመፈል መውሰድ ይችላሉ።
  4. የጨረታ ሠነዱ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አምስተኛው (15) ኛው ተከታታይ ቀናት ይሸጥና በአስራ ስድስተኛው (16)ኛው የስራ ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 830 ይከፈታል።
  5. አሸናፊው ድርጅት ለውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ ላይ አስር ከመቶ (10/100) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለበት።
  6. የውል ማስከበሪያውም አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎቹን በውሉ የጊዜ ገደብ አስገብቶ እስኪያጠናቅቅ ድረስ ተይዞ የሚቆይ ይሆናል።
  7. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን ነጭ ማኛ ጤፍ እና ቀይ ጤፍ ለማቅረብ ለስድስት ወር ውል መፈረም ይጠበቅባቸዋል።
  8. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ወጪ ጭነው አዳማ ገልማ አባ ገዳ ማዕከል /ቤት ድረስ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በተናጠል በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ የድርጅቱ ማህተም አርፎበት /ቤቱ ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በጨረታው የመፈቻ እለት ማስገባት አለባቸው።
  10. ሌሎች ዝርዝር ማብራሪያዎች ከሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ማሳሰቢያ፡- የዳቦ መጋገሪያ ማሽኑን ካቀረብነው እስፔስፍኬሽን ውጭ የተሻለ ከተገኘ በአማራጭነት ማቅረብ ይቻላል።

ስልክ ቁጥር- 022 112 45 65/022 212 92 55 ደውለው አስፈላጊ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል

 

Save Tender