Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)
  • Address ዋና መ/ቤት የድሮ መርከብ ሕንፃ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ ያለው ሕንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115539535
  • Websitehttps://www.fhc.gov.et/en#New
  • Deadline24 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-24 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን Desktop for Standard Use /Core i5, Desktop for Advanced tasks /Core i7, Laptop Core i5, Laptop Core i7, Printer, Photocopy Machine, UPS, Color printer & Computer Mouse ተዛማጅ እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/01/11/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

..//ዕቃ/01/11/2017

 

  1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን Desktop for Standard Use /Core i5, Desktop for Advanced tasks /Core i7, Laptop Core i5, Laptop Core i7, Printer, Photocopy Machine, UPS, Color printer & Computer Mouse ተዛማጅ እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ../ብግጨ/ዕቃ/01/11/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  2. ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚያገለግል የኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ኒካል ሰነዳቸውንና ዋጋቸውን በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች ማቅረብ አለባቸው፡፡

 

.

የዕቃ ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ

1

የኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች

50,000.00

 

  1. ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓትና ይኸንኑ አስመል ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፈዴራል ቤቶች ኮርፓሬሽን የግዥ መመሪያ መሠረት ሲሆን ከሚፈለገው የኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል፡፡
  2. የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላነት ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሀር በሚገኘው የኮርፓሬሽኑ ዋና /ቤት ህንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 201 ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ወይም መስከረም 14 ቀን 2018 . ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተመሰከረለት የባንክ ዋስትና ወይም .ፒኦ በፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው:: ከጨረታው ፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 14 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 415 ሰዓት በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬተር 1 ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  4. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር፡- 011-85-53-617 ደው መጠየቅ ይቻላል፡፡

ዌብሳይት: - Website WWW.agh.gov.et

የፖ.ሣ.ቁ/P.O.Box:- 299

 

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

 

 

Save Tender