የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለሀይጅንና ሳንቴሽን የሚያስፈልግ የፕላስቲክ ስላቨ /ለመጸዳጃ ቤት/ በክልሉ ሥር ላሉት ወረዳዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈረቶችን የሚያሟላ የምታሟላ መወዳዳር ይችላል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለሀይጅንና ሳንቴሽን የሚያስፈልግ የፕላስቲክ ስላቨ /ለመጸዳጃ ቤት/ በክልሉ ሥር ላሉት ወረዳዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈረቶችን የሚያሟላ የምታሟላ መወዳዳር ይችላል፡፡
-
የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ ብር 100,000.00/አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ ጋራንቲ 180 ቀን ማፃፍ ይኖርባቸዋል
-
በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
-
የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል
-
የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል
-
የግብር ከፋይነት መለያ ምስክር ወረቀት /TIN Number/ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
-
የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል መሆን ይኖርባቸዋል
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 100 / አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለı5 /አስራ አምስት/ መንግስት ሥራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ግዥ ከፍያ ንብ/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገ ሲፒኦ የባንክ ጋራንቲ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሠነድ ላይ በመጻፍ የድርጅቱን ማህተም በመምታት አንድ ኦርጅናል ፖስታ እና ሁለት ኮፒ ፖስታ በሰም/በሙጫ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለı5 /አስራ አምስት/ የመንግስት የሥራ ቀናት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ግዥ ክፍያ ንብ/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
-
የጨረታ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከ3:00 ሰዓት እስከ 4:30 ማስገቢያ ሆኖ 4፡30 ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት ከቀኑ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ይከፈታል፡፡ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ የስራ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። በመክፈቻው ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ መክፈት ሂደትን አያስተጓጉልም፡፡
-
አሸናፊው ድርጅት ፕላስቲክ ስላቩን ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ንብረቱን የማቅረብ ግዴታ አለበት።
ማሳሰቢያ፡- ቢሮው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር 251 473450879 በመደወል መጠየቅ ይቻላል”
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
