Tender Detail

Tender Details


የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሴጅ በ2018 የበጀት ዓመት፦ የግንባታ እቃዎች በአንደኛ ጊዜ ለማግዛት በአንደኛ ጊዜ ለመግዛት "Medical Equipment spare part and Accessories EMA maintenance service agreement ለሁለተኛ ጊዜ ከማሰራት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::


                                                                          የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሴጅ በ2018 የበጀት ዓመት፦ 

  1. የግንባታ እቃዎች በአንደኛ ጊዜ ለማግዛት 

  2. "Medical Equipment spare part and Accessories" በአንደኛ ጊዜ ለመግዛት

  3. EMA maintenance service agreement ለሁለተኛ ጊዜ ከማሰራት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 

  • የ2017 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ:: ተጫራቾች የተጨመረ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ:: 

  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው::

  •  ስርዝ ድልዝ ያለው፤ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም:: 

  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማዕያዝ የሚችል፡፡ 

  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ 200/ሁለት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው:: 

  • "Medical Equipment spare part and Accessories" ጨረታው የሚከፈተው በ14/01/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች |ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  •  የግንባታ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ14/01/2018 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  •  EMR maintenance service agreement ጨረታው የሚከፈተው በ15/01/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 

  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡ ጨረታው ማስከበሪያ -"ለግንባታ እቃዎች 10,000 (አስር ሺህ) ብር እና 

  • -EMR maintenance service agreement à "Medical Equipment spare part and Accessories“ ለየ ብቻ 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር በ“CBE, CBO, እና በSinqe““ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡ አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

                                                                   አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

Save Tender