Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ሐዋሳ ከተማ መነሃሪያ ክፍለ ከተማ በአሮጌው መነሃሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንጻ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462201970
  • Website
  • Deadline06 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-10-06 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የሚወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ///////001/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን /ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው፡-

 

/

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

የኮምፒውተር ወረቀት

ካርቶን

1000

2

ፋይል

በቁጥር

2500

3

ስቴፕለር ሽቦ ትንሹ

ፖኬት

200

4

አግራፍ ትልቁ

ፖኬት

300

5

ፖንቸር / ወረቀት መብሻ ትንሹ

በቁጥር

42

6

የመዝገብ ቤት ፋይል አቃፊ ባለገመድ

በቁጥር

1360

 

  1. ተጫራ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ አሴት ተመዝጋቢ፣ እንዲሁም በኤጀንሲው ድረ-ገፅ http://www.ppa.gov.et ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በኢ//አገ/ሲዳማ /ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000068760047 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ ሐዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክፍለ ከተማ በአሮጌው መነሃሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንጻ የኢ//አገ/ሲዳማ ሪጅን ፋይናንስና ቁጥጥር ቢሮ ቁጥር 405
  3. ተጫራቾች ብር 36,000 (ሰላሳ ስድስት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ/ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀን መስከረም 26/2018 . 900 ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ 2 ላይ በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ ቀን መስከረም 26/2018 . 9:00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  5. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ተጫራቾች መረጃ ከፈሰጉ በስልክ ቁጥር 0462201970 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን /ቤት

 

Save Tender