Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Trading Businesses Corporation (የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ደብረዘይት መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114 43 12 76
  • Websitehttps://www.etbc.com.et/index.php/home
  • Deadline02 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-10-02 00:00:00
  • Categories Food Items And Drinks

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የስንዴ ምርት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ በማወዳደርግዥውን መፈጸም ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ኢንሥኮ/ብግጨ 01/2018

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የስንዴ ምርት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ በማወዳደርግዥውን መፈጸም ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታ ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መመዘኛዎች ማሟላት አለባቸው።

1. የሰንዴ ምርት ግዥ አጠቃላይ ብዛት 500 ሺህ ኩንታል

የሚፈለገው የጥራት ደረጃ፡-

- የምርት ዘመን 2016/2017

- ከእርጎነትና አስመት ነፃ የሆነ፣

- የእርጥበት ልክ 13% ያልበለጠ፤

- ሕይወት ካለው ተባይ ነፃ የሆነ፤

- የባአድ ስሪት መጠን 2% ያልበለጠ፤

- የቀጨጨ፣ የተሰባበረ፣ መልኩን የቀየረ በብርድ የተመታ 6% ያልበለጠ፤

- ጠቅላላ የጥራት ጉድለት 8% ያልበለጠ፤

የማቅረቢያ ቦታ፡- አዲስ አበባ፣ አዳማ እና ድሬዳዋ በኮርፖሬሽኑ መጋዘኖች

2. ተጫራቾች በዘርፉ 2017 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ /ጨረታው እስከሚከፈትበት ቀን ድረስ ሊያገለግል የሚችል የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስከርወረቀት፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ወቅታዊ ከሊራንስ፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ስርተፊኬት (TIN/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እነዚህ ሰነዶች በቴከኒካል ፕሮፖዛል ፖስታ ውስጥ ታሽገው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች ከላይ የተገለጹትን ሰነዶች ከጨረታ ሰነድ ማቅረቢያው ቀነ ገደብ በፊት ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ከመስከረም 7 ቀን 2018 . ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ 2:00 -600 ሰዓት ንዲሁም ከሰዓት 700-1100 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ 200-630 ሰዓት ድረስ ማዕከል ግዥ ዋና ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ጨረታው መዝጊያ ዕለት እስከ መስከረም 22 ቀን 2018 . 430 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

 

6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 500,000.00 /እምስት መቶ ሺህ ብር/ በሲፒኦ፣ ጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው። ኢንሹራንስ ቦንድና ቼከ ተቀባይነት የላቸውም። የጨረታ ማስከበሪያው በቴክኒካል ፕሮፖዛል ፖስታ ውስጥ ወይም ለብቻው ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል።

7. የቴከኒክ ሰነድ እና የፋይናንሻል ሰነድ በፖስታ በማሸግና ኮፒ እና ኦሪጅናል የፋይናንሻል እንዲሁም የቴከኒካል ሰነድ ኮፒዎችን ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ሁሉንም ፖስታዎች በማድረግ መስከረም 22 ቀን 2018 . 430 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዋናው /ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። አድራሻ ከታች ተገልጿል።

8. ተጫራቾች የስንዴ መሸጫ ዋጋ 3 ማቅረቢያ ቦታዎች ለየብቻ ተለያይቶ ዋጋ ማቅረብ አለባለቸው።

9. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ መጠን ለአሸነፉበት የስንዴ ምርት ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም እሰርተው ውሉን የሚፈጽሙ ይሆናል።

10. ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለማንኛውም ማብራሪያ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-4-18-73-45/ 011-4-66-93-36 በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ስድራሻ፡- ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ በቅሎ ቤት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender