Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline01 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-10-01 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ቦንድ 70 ግራም 70X100 ወይም 61X86 ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ቦሌ ማተሚያ .የተ.የግ.ማህበር ቦንድ 70 ግራም 70X100 ወይም 61X86 ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራ፡- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስ ወረቀት፤ የንግድ ሰርፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራ በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ቢሮ ቁጥር 101 በመፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ክፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ለጥራት ሙከራ ይሆን ዘንድ በቂ የሆነ ናሙና ከሰነዶቻቸው ጋር አብሮ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
  6. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 300 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  7. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

ቦሌ ማተሚያ /የተ/የግ/ማህበር

ስልክ ቁጥር 01115 15 50 05/0115 51 88 72

ፋክስ 0115 51 86 96

... 2365

ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

 

የቦሌ ማተሚያ .የተ.የግ.ማህበር

Save Tender