Tender Detail

Tender Details

  • Company በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በጅማ ዞን ቤየም፣ ኦሮሚያ:ኢትዮጲያ, Phone: 0917001718
  • Website
  • Deadline17 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-10-17 00:00:00
  • Categories Construction Equipment And Machinery

በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲከስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚሠሩ መንገዶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲከስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚሠሩ መንገዶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ተፈላጊ ማሽነሪዎች

ተ/ቁ

የማሽነሪ ዓይነት

ብዛት

ሞዴል

የስሪት ዘመንና ወደህ

የኪራይ ሁኔታ

1

ዶዘር

1

CAT D8R

2013

በሰዓት

2

ኤክስ ካባተር

1

CAT 326 HP

2013

በሰዓት

3

ግሬደር

1

CAT 140 HP

2013

በሰዓት

4

ሮለር

1

14 ΤΟΝ

2013

በሰዓት

5

ሎደር

1

3m³-bucket capacity

2013

በሰዓት

6

ዳምፕ ትራክ

4

SINO 16M³

2015

በሰዓት

7

ሻወር ትራክ

1

20,000 L

2015

በሰዓት

8

ፒካፕ ባለአራት በር

1

TOYOTA

2015

በሰዓት

9

ሎውቤድ

3

አጭር፣ መካከለኛ እና ረጅም

 

በkm

በጨረታው ለመወዳደር የሚያበቁ መስፈርቶች (must meet criteria):-

1. የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን የማከራይት ፍቃድ ያላቸው::

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢና TIN ቁጥር ያላቸው::

3. የዘመኑን 2018 የመንግስት ግብር የከፈሉና የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ

4. የትኛውንም የመንግስት ግዥን አለመታገዱን ከኦሮሚያ ግዢና አስወጋጅ ኤጀንሲ ማረጋገጫ ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 90,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ስርዝ ድልዝ ያለባቸውንና በግልጽ የማይነበቡ አሻሚ ፈደሎችና ቁጥሮች ያላቸው ሰነዶች ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የላቸውም፡፡

7. መስፈርቱን የምታሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከወረዳው ገ/ጽ/ቤት በማይመለስ 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የማሽነሪውን መሉ መረጃ እና ዋጋ በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በሰም በታሸነ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው የ ስራ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ በይፋ ይከፈታል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡-

1. ፒካፕ እና ሻወር ትራከ መኪና ኪራያቸው ያለ ነዳጅ፤ ሲሆን የቀሩት ማሽነሪዎች በሙሉ ከነ ነዳጅ ይሆናል፡፡

2. በሠጠረዥ ውስጥ ከተራ ቁጥር 1-9 ያሉትን ማሽነሪዎች ነጣጥሎ መወዳደር ከጨረታ ውጭያደርጋል፡፡

3. መ/ቤቱ የተሻለ ዋጋ ካገኘ ጨረታውን በ ከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ኦሞ ቤየም ወረዳ / ከ ፊንፊኔ 326 ኪ.ሜትር

ለተጨማሪ መረጃ፡- 0917001718/0913073788 በመደወል አስፈላጊውን መረጃ ማግኘትይችላሉ፡፡

በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender