Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Media Network (AMN) (የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ)
  • Address 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ህንፃ። ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 1116382
  • Websitehttps://www.amn.gov.et/ Website
  • Deadline03 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-10-03 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Electronics Materials , Cosmotics

በጨረታ ቁጥር ኢ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 004/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-


የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በጨረታ ቁጥር ...... 004/2018 . በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

ሎት 1. ጋራዥ አገልግሎት ግዥ

ሎት 2. የሜካፕ እቃዎች ግዥ

ሎት 3. የሳውንድ ሲስተም ግዥ

ሎት 4. የሞባይል ግዥ

ሉት 5. ከለር ፕርንተር ግዥ

ሎት 6. የጄኔሬተር መለዋወጫ እቃዎች ግዥ

በጨረታ ቁጥር ...... 004/2018. በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ክሊራንስ ያላቸው፣

2. የተጨማሪ እሴት ታከስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ፣

3. ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና በፓስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለእያንዳንዱ ሎት 1. ጋራዥ አገልግሎት ግዥ 100,000 ብር ሎት 2. የሜካፕ እቃዎች ግዥ 20,000 ብር ሎት 3. የሳውንድ ሲስተም ግዥ 50,000 ብር ሎት 4. የሞባይል ግዥ 50,000 ብር ሎት 5. ከለር ፕርንተር ግዥ 50,000 ብር ሎት 6. የጀኔሬተር መለዋወጫ እቃዎች ግዥ 60,000ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ቢሮ ቁጥር 6 ለሰነዱ ከፍያ በጋዜጣ በወጣ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 28 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

6. ጨረታው ሚዲያ 11ኛው ቀን ከቀኑ 400 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 430 ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ 8 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ለመከፈት አያግደውም፡፡ የመከፈቻው ዕለት በዓል/ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡

 

7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውንና ኮፒውን /ቴከኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ፣ ፋይናንሻል ኦሪጂናልና ኮፒ/በተለያየ ፖስታ በማሽግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

8. በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡

9. በጨረታ ያሸነፈ ተጫራች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ 15 ቀናት ውስጥ በሲፒኦ የጠቅላላ ዋጋውን 10 በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል፡፡

10. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርከ 5 ኪሎ ቅድስት ማሪያም /ክርስቲያን ከማህበረ ቅዱሳን ጀርባ ያለው ሕንፃ

ለበጠ መረጃ ስልክ 0111116382 መደወል ይችላሉ፡፡

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ

Save Tender