Tender Detail

Tender Details

  • Company ወልቂጤ ማረሚያ ተቋም
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-30-01-54
  • Website
  • Deadline04 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-10-04 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood , Merchandise

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 ወራት የሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወማተ/-3/422/2017

 

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ 3 ወራት የሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደረስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።

 

.

የአቅርቦቱ አይነት

መለኪያ

የአቅርቦት መጠን

የማቅረቢያ ጊዜ

ርክክቡ የሚፈፀምበት ቦታ

በቅድሚያ 03 ወራት

01

ነጭ ሠርገኛ ጤፍ

በኩ/

80-150 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

02

ነጭ በቆሎ

በኩ/

300-350 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

03

ባቄላ

በኩ/

40-50 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

04

የሀገር ውስጥ ስንዴ

በኩ/

40-45 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

05

የሽሮ ጓያ

በኩ/

40-50 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

06

ጎመን ዘር

በኪ.

20-50 .ግራም

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

07

ቀይ ሽንኩርት

በኪ.

500-600 .ግራም

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

08

የዳቦ እርሾ

በፖኬት

30-40 ፓኬት

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

09

ሻይ ቅጠል

በፓኬት

100-180 ፓኬት

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

10

ጨው

በኩ/

5-6 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

11

የተፈጨ በርበሬ 1ኛው

በኪ/

150-280 .ግራም

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

12

የማገዶ እንጨት

በሜ/

150-180 .

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/02/2018-30/04/2018

 

መመዘኛዎች፡

  1. በየመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት/ የዘመኑን ግብር የከፈለ// የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ላት/ ከማንኛውም ግብርና ታክስ ከፋይነት ነፃ እንዲሆኑ ከተፈቀደላቸው ድርጅቶች፣ ዩኒየኖችና ተመሳሳይ የንግድ ድርጅቶች ስተቀር VAT 15% ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ የምስ ወረቀት ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው፤
  2. ተጫራቾች ሚጫረቱበት አቅርቦት በቀደምት የሥራ ዘመን ተጫርተው በማሸነፍ ለማረሚያ ተቋማት ወይንም ለሌሎች መንግስታዊና ሕዝባዊ ድርጅቶች 01 (አንድ) አመት እና ከዚያም በላይ ለሆነ ጊዜያት ያለ እንከን ስለማቅረባቸው የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ /ምስ ወረቀት/ ማስረጃ ከሌሎች መጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ
  3. አሸና ተጫራች ለአቅርቦቱ ከላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሠረት ጥቅምት 1/2018 / ጀምሮ 3 ወራቶች በየወሩ ለማቅረብ ህጋዊ የውል ሰነድ የሚፈርምና ያሸነፈው ነጠላ ዋጋ እንደተጠበቀ ሆኖ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሚሆን
  4. ተጫራ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ//ሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን፤ የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት ከጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ 2% የብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ CPO /ተመሳሳይ/ ሰነድ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራ- ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የእያንዳንዱን እህል /ማጣፈጫ/ የአንዱን ኩንታል//ግራም/ ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው ኮፒዎች ጋር በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የእህል ዓይነቶችን እና የበርበሬ ናሙና የማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው መዘንጋት የለባቸውም
  7. ጨረታው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 500 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 16ኛው ቀን ከረፋዱ 530 ሰዓት በማረሚያ ተቋሙ ቅጥር ግቢ አዳራሽ /ቢሮ/ የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ፣ ዕለቱ የበዓላት /የዕረፍት/ ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳሰብን ፣መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. መረጃ በስልክ ቁጥር- 011-330-01-54 011-330-11-39 011-330-15-68 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

ወልቂጤ /ተቋም

 

Save Tender