Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline04 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2025-10-04 00:00:00
  • Categories Language Translator , Language Translator

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር አፋን ኦሮሞ /ቁቤ/ የሚፅፍ ፡የሚናገር ጉዳይ የሚያስጨርስ ግለሰብ /ድርጅት / በተለያዩ ቦታዎች በግለፅ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ 064/2018 

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር አፋን ኦሮሞ /ቁቤ/ የሚፅፍ ፡የሚናገር ጉዳይ የሚያስጨርስ ግለሰብ /ድርጅት / በተለያዩ ቦታዎች በግለፅ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

 

በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ ግለስቦች ወይም ድርጅቶች ያላቸዉን የስራ ልምድ እና የስራ ፍቃድ በመያዝ እስከ መስከረም 24, 2018 ዓ.ም 4፡30 ድርስ ጀሞ3 ፣አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ማቅርብ ይችላሉ፡፡ 

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡

 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118722174/251911 455448/0929918416/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።

 ትራኮን ትራኮን ትሬዲንግ ትሬዲ ኃ.የተ.የግል ማህበር

Save Tender