Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline13 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-10-13 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር One side couted high wet strength, high glossy, alkaline resistance & high wet opacity ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


                             የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር One side couted high wet strength, high glossy, alkaline resistance & high wet opacity ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

  1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሯችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡ 

  3. ወረቀቱ ለአስቸኳይ ስራ ስለሚፈለግ ከመጋዘን ማቅረብ የሚችሉ ብቻ መወዳደር ይችላሉ፡፡ 

  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2%፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። 

  5. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ከፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ፡፡ 

  6. ተጫራቾች ለጥራት ሙከራ ይሆን ዘንድ በቂ ናሙና/ሳምፕል ከስነዶቻቸው ጋር አብሮ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል 

  7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ/የግዢ ከፍል ይከፈታል፡፡ 

  8.  ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

አድራሻ፡- ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ 

ስልክ ቁጥር 01115155005/0115518872 

ፋክስ  0115 51 86 972.

ፖ.ሳ .ቁጥር 2365 

                                                                       ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር /አዲስ አበባ

Save Tender