Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)
  • Address ዋና መ/ቤት የድሮ መርከብ ሕንፃ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ ያለው ሕንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115539535
  • Websitehttps://www.fhc.gov.et/en#New
  • Deadline28 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-10-28 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ ነባር ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ.04/01/2018 መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

4 ዙር ቤቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- ../../አገ/04/01/2018

 

  1. ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ /ቤቶች ስር የሚገኙ ነባር ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ../../አገ.04/01/2018 መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን ወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
  2. ኮርፖሬሽኑ ለሚያከናውነው የቤቶች ሽያጭ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የመወዳደሪያ ዋጋ በአንድ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው
  3. ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓትና ይኸንኑ አስመል በኢትዮጵያ ፈዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መመሪያ መሰረት ነው
  4. የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ከመስከረም 23 ቀን 2018 . እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2018 . ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 200 እስከ 1100 ቅዳሜ ከጠዋቱ 200 እስከ 600 ድረስ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በካሽ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሐር በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት እንዲሁም በቅርንጫፍ /ቤቶች በኩል በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት በሚገኘው ዋና የመሰብሰቢያ አዳራሽ 1 ፎቅ ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከጥቅምት 16 እስከ 18 ቀን 2018 . ባሉት ሶስት ቀናት እስከ 1100 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ማስከበሪያ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሁኔታዎች ላይ ለጨረታ ያልተመሰረተ .. በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ፍል 1 ላይ በተገለፀበት ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ቤቶቹን በአካል ጨረታው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ማብቂያው ቀን ድረስ በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ድረስ በመቅረብና ለዚሁ ሥራ በሚመደቡ ባለሙያዎች እና በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት ቤቶቹን መመልከት ይችላሉ፡፡
  7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-8-55-36-12/ 011-8-55-36-17/

09-11-80-92-63 ወይም 09-13-35-62-32 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዌይሳይት website:- www.fhc.gov.et

የፖ... P.O. Box 299

ክስ ቁጥር: 011-5-54-60-45/ 011-5-52-46-46

 

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

 

Save Tender