Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline21 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-10-21 00:00:00
  • Categories Language Translator

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትርጉም አገልግሎት /Transilation Service/ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/07/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትርጉም አገልግሎት /Transilation Service/ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመስከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችሳሱ፡፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድህረ-ገፅ (e-GP) ላይ የተመዘገቡ፣የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ የጨረታ ሰነድ እንዲሸጥላቸው የጨረታ መለያ ቁጥሩን እና የግዥውን አይነት በመግለጽ፣ በሚመለከተው ኃላፊ የተፈረመ እና የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት ወጪ የሆነ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው::

3. ጨረታውን ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝርሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡

4. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ህንፃ ቁጥር-11 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ህንፃ ቁጥር-9 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የትርጉም አገልግሎት /Transilation Service/ ግዥ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/07/2018 የሚል ምልከት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

ተ/ቁ

Description

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

መዝጊያ ቀንና ሰዓት

 

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

የትርጉም አገልግሎት /Transilation Service/ግዥ

30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር)

ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

 

ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት

 

6. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር 011-558-06-27 መደወል ይችላሉ፡፡

7. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender