Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የብላቴ ዙ/ወ/ፋይ/ኢ/ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0901818572
  • Website
  • Deadline27 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

ብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳርያ ጥቅል ግዥ ማቅረብ ከሚችሉ ህጋዊ ነጋደዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት 2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳርያ ጥቅል ግዥ ማቅረብ ከሚችሉ ህጋዊ ነጋደዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ለዚሁ ንግድ ሥራ የተሰማራችሁት መሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች፡-

  1. የንግድ ፈቃድ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር የነበረ
  3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል
  4. የአቅራነት ምስ ወረቀት ማቅረብ ይኖርበታል
  5. ቫት ተመዝጋብ የሆነ
  6. ጥራት ያለውን እቃ ማቅረብ ይኖርበታል
  7. በእቃው ላይ የጥራት ጉድለት ገኝ በራሱ ሳራ መልሶ ጥራት ያለው እቃ ማቅረብ ይኖርበታል።
  8. ጨረታውን አሸና የሚሆን በራሱ ትራንስፖርት እስከ ብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት ድረስ አጓጉዞ አቅርቦ ማስረከብ ይኖርበታል
  9. CPO በባንክ የተረጋገጠ 50,000 ብር ማቅረብ ይኖርበታል።
  10. ተወዳዳሪ ለሚያቀርበው እቃ ጥራቱን ለማጣራት እንረዳ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል።
  11. የወቅቱ ዋጋ ያላገናዘበ ተቀባይነት አይኖውም።
    • ድረስ ያለው መስፈርቶችን የሚታሟሉ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብላቴ ዙሪያ ወረዳ ገብዎች //ቤት የማይመለስ 200 ብር ገቢ በማድረግ ሰነዱን ከብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት ቢሮ ቁጥር 06 በመቅረብ ትወስዱና የተጠየቃችሁትን መረጃ መሸጫ ዋጋ ሞልታችሁ ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በማሸግ እንድትመዘገቡ እየገለጽን የታሸገው ፖስታ በመ/ቤት ውስጥ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስቀመጥ ይኖርባችኋል።

ሣጥኑ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል። 16ኛው የሥራ ቀን 830 ታሽጎ በዚሁ እለት ልክ 900 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት የታሸገ ፖስታ የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን፣ ጨረታው ተከፍቶ የሚቆይበት ጊዜ እስከ 30 የሥራ ቀናት ይሆናል።

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በለጠ መረጃ ስልክ፡- 0901818572/0961612750

 

ብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት

 

Save Tender