Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
  • Address ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115579684
  • Websitehttps://etsugar.com/esig/
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-10-21 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ሎት 1- ባለ 50 ኪ.ግ ውስጡ ፕላስቲክ ያለው ስኳር ማሸጊያ ማዳበሪያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-ግጨ/003/ኦኩስ-2/2018 .

 

  1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ሎት 1- ባለ 50 . ውስጡ ፕላስቲክ ያለው ስኳር ማሸጊያ ማዳበሪያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ 60 ቀናት የባንክ ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የሰቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /supplier List/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ሊራንስ ምስ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) ቀናት ውሎ በአስራ አንደኛው ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታው መክፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ ለሁሉም ጥቅል የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት 700-1030 ሰዓት እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት 200-600 ሰዓት ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተመለከተው ነው
    1. ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነኦ ሆስፒታል አጠገብ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ፡፡ ስልክ ቁጥር 09-91-14-94-85/09-13-71-80-20 ወይም 09-11-13-65-30
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ሎቶች የማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ብር 50,000.00 በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባን ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. የዕቃው ርክክብ የሚፈፀመው እሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪ ቢሮ ነው፡፡
  8. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 30 ቀናት ነው፡፡
  9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ 28 ቀናት ነው
  10. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ                       አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ

Tel-0940209464                                               Tel: 09-91-14-94-85/

ሀይል ውሃ                                                09-13-71-80-20 ወይም 09-11-13-65-30

      አዲስ አበባ

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender