Tender Detail

Tender Details

  • Company Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-52-29
  • Websitehttps://wssf.et/
  • Deadline28 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-10-28 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Cargo Vehicle , Construction Vehicle

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር WESSF/LP/012/2025

 

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ምድብ /Lot 1

Description

1

New Gurded Bridge Construction

2

16-18M3 Heavy Duty Dump Truc

 

 

 

 

 

 

 

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 300 /ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ

ለተጨማሪ መረጃ 0115585229/0984550101/0968482445

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስረከቢያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 600 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 730 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛ የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል፡፡
  4. ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

 

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender

Hibir Construction Corporation Procurement Reference No.

READ MORE