በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እና አዲስ የፋብሪካ ማሽኖች እና, የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እና አዲስ የፋብሪካ ማሽኖች እና, የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተወዳድሮ መግዛት ይችላል።
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-
1. ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዓመቱን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. ለጨረታ ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በዩኒየኑ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000087184327 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ 1000036818348 በመክፈል ሰነዱን ከዩኒየን መውሰድ አለባቸው፡፡
3. ለጨረታ ማስረከቢያ ቢድ ቦንድ ማስያዣ ያቀረቡትን ዋጋ 5% በሲፒኦ ወይም በባንክዋስትና ሰነድ ማስያዝ አለባቸው።
4. ተጫራች የጨረታ ሰነዶቹን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 20/02/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዩኒየኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
5. የጨረታ መክፈቻ ቀን 20/02/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. ተጫራቾች አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
7. ዩኒየኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
8. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ንብረት ሙሉ በሙሉ እስከ 10 ቀን ጊዜ ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል።
አድራሻ:- በጅማ መንገድ ከአዲስ አበባ 8oኪ.ሜ ቱሉ ቦሎ ከተማ ላይ እንገኛለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0911080003/0912122971 ደውሎ መጠየቅ የቻላል።
የበቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን
