Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል
  • Address አዳማ ከተማ ገልማ አባ ገዳ ማዕከል ጽ/ቤት ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022 112 45 65
  • Website
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood , Supply Of Animals , Merchandise

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።


 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ስለሚፈልግ ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶችን /ለሰቦችን/ 1 ዓመት ውል በመግባት ግዥ መፈጸም /መግዛት ስለሚፈልግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የዕቃዎቹ ዝርዝር-

  • ሎት 1 - የምግብ ግብዓቶች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣
  • ሎት 2 - ወተትና የወተት ተዋጽኦ ወዘተ፣ 
  • 3 - ሌሎች የምግብ እህሎች /የእንጀራ ሩዝ፤ ገብስ፣ የዳቦ/ ስንዴ ዱቄት እና ሌሎች የፋብሪካ ምርቶች
  • 4 - የዶሮ ስጋ የዓሳ ስጋ እንቁላል
  • ሎት 5 - የማገዶ እንጨት
  • ሎት 6 - የቂም የእርድ ከብት (ለስጋ የሚሆን)

በዚሁ መሰረት፡-

  1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የሚፈለግባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ አጠናቀው ስለመፈላቸው በቂ ማስረጃ (ሊራንስ) ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል። እንዲሁም የንግድ መለያ ቁጥር (TIN) እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት (15) ተከታታይ ቀናት በኦሮሚያ ልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 110 የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  4. የጨረታ ሠነዱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አምስተኛው (15) ኛው ተከታታይ ቀናት ይሸጥና በአስራ ስድስተኛው (16) ኛው የስራ ቀን 300 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት 330 ሰዓት ይከፈታል።
  5. አሸናፊው ድርጅት ለውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ ላይ ስር ከመቶ (10/100) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለበት።
  6. የውል ማስከበሪያውም አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎቹን በውሉ የጊዜ ገደብ አስገብቶ እስኪያጠናቅቅ ድረስ ተይዞ የሚቆይ ይሆናል።
  7. ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን የምግብ ግብዓቶች ለማቅረብ 1 ዓመት ውል መፈረም ይጠበቅባቸዋል።
  8. ተጫራ አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርት ወጪ ጭነው አዳማ ገልማ አባ ገዳ ማዕከል /ቤት ድረስ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በተናጠል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱ ማህተም አርፎበት /ቤቱ ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በጨረታው የመፈቻ እለት ማስገባት አለባቸው፡፡
  10. ሌሎች ዝርዝር ማብራሪያዎች ከሚሸጠ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ ቁጥር፡- 022-1-12-45-65/ 022-2-12-92-55 ደውለው አስፈላጊ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል

 

Save Tender