Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Regional State Roads Authority (የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ዲላ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916866262
  • Website
  • Deadline03 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-11-03 00:00:00
  • Categories Rent , Construction Machinery , Construction Vehicle

መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተርና ሮለር ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 02/18

 

/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ስካቫተርና ሮለር ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በመሆኑም፡-

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሽገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና አንድ ኮፒ አሪጂናል እና ኮፒ በማለት እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያው በተለያ ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈ ከባለስልጣኑ ዋና /ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡
  5. አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 800 ድረስ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያኑ ቀን ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ማሽን ብር 100,000.00 /አንድ ሺህ ብር ብቻ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባን በተረጋገጠ ቼክ ወይም ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በግዥ መመሪያው ላይ በተፈቀደ አቅራቢው በሚፈልገው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው
  9. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

 

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ስልጣን አቅ//አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት

የፖስታ ሳጥን ቁጥር 404

የስልክ ቁጥር 0916866262/0461315012

 

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ስልጣን

 

Save Tender