Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Mineral Corporation‎ (የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን)
  • Address 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913705481
  • Websitehttps://ethiominerals.gov.et
  • Deadline10 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-11-10 00:00:00
  • Categories Construction Machinery , Construction Vehicle

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት /እቃ/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት /እቃ/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

.

የእቃው አይነት

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታ መክፈቻ

ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ

ቀን

ሰዓት

ቀን

ሰዓት

1

ኤክስካቫተር ማሸን

01/03/2018 .

400

01/03/2018 .

430

ሎጀስቲክስና ፕሮኪዩርመንት ዳይሬክቶሬት ክፍል

 

በዚሁ መሠረት ከላይ ለተገለፀው ግዥ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የግዥ ዓይነት በዘርፉ 2017 . የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ (Value added tax) ተመዝጋቢ መሆናቸውን፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ በአቅራቢነት ድረ-ገፅ (Website) ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበትን የሚያሳይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸው ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሚሰጥ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታ እንዲሣተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች የእያንዳንዱን የሚወዳደሩበትን ጨረታ ሠነድ ላይ የተገለጸውን የዕቃውን /የአገልግሎት/ ዝርዝር መግለጫ መሠረት በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ሰነድ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት በሎጀስቲክስና ፕሮኪዩርመንት ዳይሬክቶሬት ብሎክ ቁጥር 3 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦሪጅናልና ኮፒዎችን ለየብቻው በትልቅ ፖስታ በማሸግና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የተወዳዳሩባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በኮርፖሬሽኑ ስም ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO በማስያዝ ውል የመዋዋል ግዴታ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው አድራሻ በቢሮ ቁጥር ብሎክ 3 በግንባር በመቅረብ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ለተጨማሪ መረጃ ኮርፖሬሽኑ የሚገኘው 22 ማዞሪያ በአውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ ብሎክ ቁጥር 3 በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 09-38-72-45-89 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን

Save Tender