Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-06 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ክትሮኒክስ ግዥ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢት/ ልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ //ቤት የተለያዩ የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘራዘሩትን መስፋርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢዎችን በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው
  2. የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ያለው
  3. ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
  4. VAT ተመዝጋቢነት ሠርተፍኬት ያለው
  5. የዕቃ አቅራቢነት ሠርተፍኬት ያለው

ይህ ማስታቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ 200 ብር በጀ//አስ/ //ቤት በመፈል መግዛት የሚቻል ሲሆን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000 በፊደልም /አስር ብር/ በጥሬ ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ (cpo) የሚጠበቅባቸውን የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋ /ቤቱ ባዘጋጀው ፎርማት ብቻ በመሙላት ሰነድ መግዛት የሚቻል ሲሆን ጨረታው እስከ 15ኛው ቀን 1100 ሰዓት የሚያበቃ ሆኖ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 500 ሰዓት ታሽጎ 530 ላይ የሚከፈት ሲሆን የአንዱን ዕቃ ዓይነት ነጠላ ዋጋ በመሙላት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስረጃዎቻችሁን በፖስታ በማሸግ ማስገባት የሚቻል ሆኖ በጀጁራ ከተማ አስ/ //ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቀኑ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተባለው ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይሆናል ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ መቅረቱ የጨረታውን መከፈት ያስተጓጉልም ፡፡

ዕቃውን በሀዲያ ዞን በጃጁራ /አስ/ //ቤት ድረስ የሚያቀርብ ሆኖ የጨረታ ዝርዝር መረጃ የሚሞላበት ፎርማት ኮፒ ከቢሮ ቁጥር 09 ወይም ከግ//አስ/ ዋና ሥራ ሂደት እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኛ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

በማዕከላዊ ኢት/ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ //ቤት

 

Save Tender