Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት (ሆሳዕና)
  • Address ሆሳዕና ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910928986
  • Website
  • Deadline08 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineEthiopian Herald
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-08 00:00:00
  • Categories Office And Home Furniture , Furniture

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPPDS/NCB/003/2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

No

 

Description

 

Amount of Bid security in ETB

 

1

 

Different types of office furniture

600,000.00

 

 

 ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች: -

  1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ
  3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት/Tin Number/ ያላቸው
  5. ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
  6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሆሳዕና በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት በመቅረብ የማይመለስ 500.00/አምስት መቶ/ ብር በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 15 ቀን ከቀኑ 6.00 ሰዓት ድረስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው አየር ላይ መቆያው ጊዜ ባበቃበት ቀን 600 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  10. ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  11. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 10 92 89 86 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት (ሆሳዕና)

Save Tender