የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት አገ/ት በመስጠት ላይ የሚገኝ ሎት 1፡- ሞዴል XMG GR-225 የግሬደር ማሽን ሎት 2፡-ሞዴል XCMG የሆነ ሎደር ማሽን መለዋወጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት አገ/ት በመስጠት ላይ የሚገኝ
ሎት 1፡- ሞዴል XMG GR-225 የግሬደር ማሽን
ሎት 2፡-ሞዴል XCMG የሆነ ሎደር ማሽን
መለዋወጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
4. የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. የጨረታ ሂደት ላይ እንዲሳተፉ የሚያገለግል የቫት ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን በነፃ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡
7 የጨረታ ዋጋቸውን ሞልተው በሰም በታሸገ ኢንቭሎፕ አንድ ኦርጅናል በአንድ ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
9. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ላይ ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
