Tender Detail

Tender Details

  • Company ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ
  • Address ዲላ ከተማ ከዲላይት ኢንተርናሽናል ሆቴል 150 ሜትር ገባ ብሎ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-331-0049
  • Website
  • Deadline05 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600.00
  • opening date2025-11-05 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Educational And Training Equipment And Machinery

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከፕላን ኢንተርናሽናል ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ደስታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከፕላን ኢንተርናሽናል ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ደስታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

ምርመራ/አስተያየት

1

የተለበደ ደብተር (ሲነር ላይን) ባለ 50 ገጽ

በቁጥር

79776

የተለበደ

2

ቢክ እስክሪብቶ ኬንያ አንደኛው

በቁጥር

79776

ኦርጅናል

3

ዶት ፔንሲል

በቁጥር

79776

 

4

ደስታ ወረቀት (ሲነር ላይን)

ሪም

350

አንደኛ ደረጃ/ኦርጅናል

 

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ቢያንስ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ የዘመኑን የታደሰ የንግድና የታደሰ የዋና ምዝገባ ፈቃዳቸውን፣ የተጨማሪ እሴት የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት፣ በጨረታ እንድትሳተፉ ለዘመኑ በጀት ዓመት ብቻ የሚያገለግል የምስክር ወረቀት እና ቲን ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ የማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት 230- 630 እና ከሰዓት 730 11:30 ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ ዲላ በሚገኘው ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ /ቤት ሂሳብ ፍል በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን በስም በታሸገ ኤንቬሎፕ (ፖስታ) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) ሲፒኦ በሪች ኒዲ ኢትዮጵያ ስም ተሰርቶ በኦርጅናል የጨረታ ሰነድ ውስጥ በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሰባተኛው /7ኛው/ ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 230 እስከ 630 ድረስ ለዚህ ጨረታ ተበሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ከሰዓት 800 ሰዓት ዲላ ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ አራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለጠ መረጃ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር፡- 046-331-0049/046-331-31-45 ዘወትር በሥራ ሰዓት ደው መጠየቅና መረዳት ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ ከተማ ከዲይት ኢንተርናሽናል ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ

 

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ

 

Save Tender