በደ/ኢ/ክ/መ/ኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለጎርካ ወረዳ ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽፈት መሳሪያ እና ለሎች አላቂ ዕቃ ሎት 1 የፖሊስ ደንብ ልብስ ፍራሽ እና አንሶላ ሎት 2 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጽ/ፈት መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2018
በደ/ኢ/ክ/መ/ኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለጎርካ ወረዳ ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽፈት መሳሪያ እና ለሎች አላቂ ዕቃ ሎት 1 የፖሊስ ደንብ ልብስ ፍራሽ እና አንሶላ ሎት 2 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታ ስመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ቢኖር፣-
1. የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር ከፍሎ ፈቃድ ያሳደሰ፤ የንግድ ምዝገባ ያለው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፤ የአቅራብነት ምዝገባ መስከር ወረቀት ያለው እና የቫቲ ተመዝጋብነት ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
2. ጨረታ የሚካሄደው ቦታ ጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ
3. በዋጋ ማቅረብያ ፕርፎርማ ሞልቶ ከተፈለገ መረጃዎች ጋር ፎቶ ኮፒ አድርጎ ተከንካል ኦርጅናል፤ተከንካል ኮፒ፤ ፋይናንሻል ኦርጅናል ፤ ፋይናንሻል ኮፒ ለይቶ በማሸግ በአንድ እናት ፖስታ አሽገው የሚያቀርብ፤
4. የጨረታ ሰነዱን 200 ብር በገቢዮች ጽ/ቤት በመከፈል ከጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ መውሰድ ይቻላል፡፡
5. የጨረታ ሳጥን የሚታሸግበት ቀን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወደ ፍት የምቆጠር 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሲሆን በ15ኛቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽገው በ16ኛ ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተግኙበት ይከፈታል ፡፡
6. የጨረታ አሸናፍው አሸናፍነቱ ከታወቀበት ቀን አንስቶ በ10 ቀናት ውስጥ ቀርቦ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል ባይገቡ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው cpo ለመንግስት ውርስ ሆኖ በግዥ አዋጅ እና አፈጻጸም መመሪያ መሠረት ህጋዊ እርምጃ ይወሰድበታል፡፡
7. የጨረታ ተሳታፍ በጨረታ ሰነድ ላይ ናሙና የተጠየቀውን ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
8. የጨረታ አሸናፍው ያሸነፈውን ዕቃ አንደኛ ደረጃ ወይም ኦርጅናል መሆኑን በባለሙያ አረጋግጠው ጎርካ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ከፍል ማስረከብ አለበት፡፡
9. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር / በcpo ወይም በጥሬ ገንዘብ በየሎቱ የሚያስይዝ፡፡
10. መ/ቤቱ የተሻሌ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስበስጠ መረጃ፡- 09-16-59-84-51
ጎርካ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
