Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 እንጦጦ ማርያም የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address ጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 01 እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ 200 ሜትር ላይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118120769
  • Website
  • Deadline14 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም ቅ/አ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ የፕላስቲክ መቀመጫ, ወንበር፣ የፕላስቲክ ጠረጴዛ፣ ነጭ ሰሌዳ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 003/2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ /ከተማ //ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም ///መካከለኛ ደረጃ /ቤት 2018 . በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ የፕላስቲክ መቀመጫ, ወንበር፣ የፕላስቲክ ጠረጴዛ፣ ነጭ ሰሌዳ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማስያዣ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

1 6313 ባለፕላስቲክ መቀመጫ, ወንበር፥ ባለፕላስቲክ ጠረጴዛ፣ ነጭ ሰሌዳ….ሲፒኦ ብር 3520 በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሕጋዊ ተወዳዳሪዎች:-

1. በመንግስት የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

2. በዘመኑ የታደሰ የመንግስት የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

3. የዕቃዎች ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ፣ ባይቀርብ እንደተጨመረ ሆኖ የሚሰራ ይሆናል፡፡

4. ተጫራቾች የማይመለስ በእያንዳንዱ ሎት ብር 200 (ሁለት መቶ) በመከፈል የጨረታውን ዝርዝርመረጃ የያዘ ሰነድ ከት/ቤቱ ///አሰ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በግልፅ መሙላት አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።

7. ተጫራቾች የተመረጡ ዕቃዎች እና ሳንፕል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው::

8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይቻላል።

9. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ካሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10 % በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው፡፡

10. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ የትራንስፖርት ወጪ /ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ ማምጣት አለበት። / ቤቱ በዕቃዎች ላይ 20% የመጨመር/የመቀነስ መብት አለው::

 

11. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣ የመጨረሻ 10 ኛው ቀን 1100 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች፤ ሁሉም ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም በተገኘው ተጫራች የሚከፈት ይሆናል።

12. /ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13. አድራሻ ጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 01 እንጦጦ ማሪያም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ 200ሜትር ላይእንገኛለን፡፡

14. ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 0118120769/0910205614

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር /ቢሮ በጉለሌ /ከተማ //ቤት

ወረዳ 01 እንጦጦ ማርያም የመ///ቤት

Save Tender