ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል።
ጨረታ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የንብረቱ ባለቤት |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ሽያጭ |
ቦታ |
|||
|
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፍይናንስ |
መኖሪያ ቤት |
ሞጆ |
02 |
ሞጆ |
መኖሪያ ቤት |
የካርታ ቁጥር972/2013 -የቦታ ስፋት 160 ካ.ሜ |
1,200,000,00 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር) |
ኃዳር 16/2018 |
ጠዋት 5:00 ሰዓት |
አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ኃይል ቪዥን ፈንድ ዋና መስሪያ ቤት |
|
2 |
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፍይናንስ |
መኖሪያ ቤት |
ባኮ |
02 |
ባኮ |
መኖሪያ ቤት |
-የካርታ ቁጥር-BU/M/B/894/15 -የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ |
1,300,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺህ ብር) |
|||
|
3 |
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፍይናንስ |
መኖሪያ ቤት |
አስጎሪ |
01 |
አስጎሪ |
መኖሪያ ቤት |
የካርታ ቁጥር-WLMA/001/2015 -የቦታ ስፋት 457.80 ካ.ሜ |
1,200,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር) |
|||
ማሳሰቢያ፤
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በጥሪ ገንዘብ ወይም በባንከ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሊሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3. ቤቶቹ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሞጆ፣ በባኮ፣ በጊንጪ ቅርንጫፎች አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል።
5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-6-73- 36-74 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር
