Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline02 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price575.00
  • opening date2025-12-02 00:00:00
  • Categories Mineral And Natural Resources

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖረሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በሲሚንቶ ምርት ግብዓት የሚጠቀምበት ፑሚስ ብዛቱ 50,000 ቶን የሆነ ሙገር እና ታጠቅ ለማቅረብ የሚችሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::


የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ሙሲፋ/04/ 2018

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖረሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በሲሚንቶ ምርት ግብዓት የሚጠቀምበት ፑሚስ ብዛቱ 50,000 ቶን የሆነ ሙገር እና ታጠቅ ለማቅረብ የሚችሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል :: ስለዚህ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታከስ እና ታከስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታከስ ጋር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 500,000.00 ( አምስት መቶ ሺህ ብር ) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ 4 (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንከ ጋራንቲ ከቴክኒክዶከመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም.ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዕለቱ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም.ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 0114420216

ፋክስ 0114420688

አዲስ አበባ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን

ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Save Tender