የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎችእና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስኾ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር RE-EMC/OT/NCB/01/2018
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎችእና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
የመጫረቻ ሰነድ የሚቀርብበትና የሚዘጋበት የመጨረሻ |
የመጫረቻ ሰነድ የሚከፈትበት
|
||
|
|
|
|
ቀን |
ሰዓት |
ቀን |
ሰዓት |
|
1 |
Gelophany grease KAUS-45, |
166 barrel
|
23/10/2018
|
4:00
|
23/10/2018
|
4:30
|
|
2 |
ፔሪዶት (peridoite) |
3267kg |
23/10/2018
|
4:00
|
23/10/2018
|
4:30
|
|
3 |
Gate valve DN 400 (16 inch) |
8 |
23/10/2018
|
4:00
|
23/10/2018
|
4:30
|
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ስመወዳደር ሲመጡ ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡-
1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የግዥ ዓይነት በዘርፉ ለ2018በጀት ዓመት የታደስ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ (Value added tax) ተመዝጋቢ መሆናቸውን፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN)፣ እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸው ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሚሰጥ የታከስ ከሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ለሎት 3 የማዕድን ማዘዋወርና ማስተላለፍ ፈቃድ ያለው መሆን አለበት፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው አድራሻ በቢሮ ቁጥርብሎክ 2 በግንባር በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 / ሶስት መቶ ብር/በመከፈል ሶፍት ኮፒ (soft copy) መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ግዥ የሚፈጽሙበትን 2% (2 በመቶ) በኢትዮጲያ ማአድን ኮርፖሬሽን ስም( Ethiopan Mineral Corporation) የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው አሸናፊዎች ከታወቀ በሶስተኛው ቀን በማስታወቂያ ቦርድ ይለጠፋል፡፡
4. የጨረታ አሸናፊዎች ባስገቡት ዝርዝር መሰረት ገንዘቡን ከከፈሉበት ቀን ጀምሮ በio ተከታታይየስራ ቀን ውስጥ ንብረቱን ማንሳት አለባቸው:: የጭነት ማጓጓዟ የማቅረብ ሃላፊነት የገዥ ይሆናል፤ ሎት 1 ላይ የተጠቀሰውን በሚመለከት ማንኛውም ተጫራች ከመንግስት የማስወገጃ እውቅና የተሰጠው መሆኑን ወይም ቀጥተኛ ተጠቃሚ መሆናቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው በዚሁም መሰረት እቃውን ሲጭኑም ይዘው ሲያጓጉዙ ለሚከሰተው ማንኛውም ነገርገዥ ሙሉ ሀላፊነቱን ይወስዳል፤ እቃ የሚገኘው ሻኪሶ እና ቧንቧ ቅርንጫፍ ቢሮ ነው፡፡ የሎት 2 ዕቃ የሚገኝበት ቦታ አዲስ አበባ ዋናው መስሪያ ቤት ላይ ነው፡፡ ሎት 3 ላይ የተጠቀሰው እቃ የሚገኘው ሻኪሶ ቅርንጫፍ ቢሮ ነው፤
5. ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሠነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
6. ተጫራቾች በመጫረቻ ሰነዳቸው ላይ ሶስት ማህተም ያረፈበት በማድረግ በፖስታው ጀርባ ላይየድርጅታቸውን ስም፤ የጨረታውን ሎትና ዓይነት ሙሉ አድራሻቸውን ጽፈው እና ፈርመው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
7. ጨረታው የሚዘጋው እና የሚከፈተው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀን መሰረት ሲሆን የመዝጊያ እና መከፈቻ ቀኑ በበዓል ቀን ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
8. ተጫራቾች በሚሰጡት የዕቃ ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) የማካተት ግዴታ አለባቸው ነገር ግን ተጫራቹ የተጨማሪ እሴት ታክስን ካላካተቱ ኮርፖሬሽኑ ተጫራቹ በሰጠው ዋጋ ላይተንተርሶ ቫትን ጨምሮይወሰዳል፡፡
9. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ-22 ማዞሪያ ስውራሪስ ሆቴል አጠገብ
በስልክ ቁጥር 0911622263 ደውሱ መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ማድን ኮርፖሬሽን
