Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline01 Sep 2018, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 575.00 ከነቫቱ
  • opening dateነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant

ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) መጠን 41,500 ቶን መግዛት


ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/24/2018

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለመግር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) መጠን 41,500 (አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ) ቶን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣ በጨረታ የሚሳተፉ ድርጅቶች በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾች ወይም አቅራቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ያላቸው፤ አምራች ከሆናችሁ ከከልል መንግሥት የተሰጠ የማዕድን ማምረት ሥራ ፍቃድ ሰርተፍኬት አቅራቢ ከሆኑ የአቅራቢነት ፍቃድ፤ የ2018 ዓ/ም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታከስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ ምርመራ ውጤት እና ይዞታ መግለጫ ማቅረብ የሚችሉ፤ (አስገዳጅ መስፈርት ሲሆኑ አሟልቶ ያላቀረበ ከጨረታ ይሰረዛል) የተጠቀሱትን ማስረጃዎች (ንግድ ምዝገባ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስና የታከስ ከፋይ ምዝገባ ኮፒ) በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 ከነቫቱ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ገርጂ አካባቢ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል መዳረሻ ወለል ከሚገኘው የፋብሪካው ግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው በዕለቱ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

✨ messages.ai_summary
- Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites an open tender (Ref: ሙሲፋ/24/2018) for the purchase of 41,500 tons of raw local coal. - Bidders must possess a renewed trade license and business registration as a manufacturer or supplier in the sector; manufacturers need a mining production license certificate, while suppliers need a supplier license. 2018 E.C. tax clearance, VAT and withholding tax registration, plus geological survey results and holding statement are mandatory requirements. - Bid documents are available for a non-refundable ETB 575.00 (incl. VAT) from the factory's procurement office in Gerji, Addis Ababa. A bid bond of ETB 2,000,000.00 as a CPO or unconditional bank guarantee is required. - Sealed bids must be submitted by Nehase 26, 2018 E.C. at 3:30 A.M. (Ethiopian time) and will be opened the same day at 4:00 A.M. at the procurement office. The factory reserves the right to cancel the tender in whole or in part.
Save Tender

ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) ግዥ

READ MORE
ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) ግዥ

READ MORE