Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline01 Sep 2018, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 575.00 ከነቫቱ
  • opening dateነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant

ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) ግዥ


ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ሙሲ4/25/2018

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) (ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብቻ) መጠኑ 41,500 (አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው የሚሳተፉ ደርጅት በዘርፉ የተሰማሩ አምራች ወይም አቅራቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ያላቸው አምራች ከሆናችሁ ከክልል መንግስታት የተሰጠ የማእድን ማምረት ስራ ፍቃድ ሰርተፊኬት አቅራቢ ከሆኑ የአቅራቢነት ፍቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ እና የታከስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ የድንጋይ ከሰል ምርመራ ውጤት እና ይዞታ መግለጫ ማቅረብ የሚችሉ፤ (አስገዳጅ መስፈርት ሲሆነ አሟልቶ ያላቀረበ ከጨረታው ይሰረዛል) ስለዚህ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች (ንግድ ምዝገባ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስና የታክስ ከፋይ ምዝገባ ኮፒ) በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 ከነቫቱ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ገርጂ አካባቢ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል መዳረሻ ወለል ከሚገኘው የፋብሪካው ግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) በኬሚካል ኢንዳስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corpora-tion Mugher Cement Factory) ስም የተዘጋጀ ባንክ በተረጋገጠ ቼh CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴከኒክ ዶከመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዢ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው በዕለቱ ነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዢ መምሪያ ይከፈታል፣ ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

✨ messages.ai_summary
- Procurement: 41,500 tons of unwashed raw local coal, restricted to South Ethiopia Regional State, for Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory. - Bid document price: ETB 575.00 including VAT; bid bond: ETB 2,000,000.00 as a bank-confirmed cheque/CPO or unconditional bank guarantee in the factory’s name. - Submission deadline: Nehase 26, 2018 E.C. at 3:30 AM; opening: same day at 4:00 AM. - Eligibility requires renewed trade license and registration, tax/VAT compliance, and either a mining production license (for manufacturers) or supplier license; a geological survey coal test result and holding statement are mandatory.
Save Tender

ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) ግዥ

READ MORE
ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) መጠን 41,500 ቶን መግዛት

READ MORE