Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
  • Address አሶሳ ፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 057 775 2144
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Machinery , Other Sales , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የሩዝ መፈልፈያ ማሽን እና የፖለቲውን ቲውብ ግዥ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የቤ////ግብርና ቢሮ

 

  • መፈልፈያ ማሽን ግዥ ጨረታ ቁጥር 08/2018 /
  • የፖለቲውን ቲውብ ግዥ ጨረታ ቁጥር 09/2018 /

ከላይ የተገለፁትን ግዥ ለመፈፀም የዘመኑን ግብር የከፈሉ 2017/18/ በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ 2017/18 / የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የድጋፍ ደብዳቤ ያለውን የታደሠ የአቅራቢነት ሰርትፊኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ዝርዝር ጨረታውን የያዘ ሠነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመፈል አሶሳ በቤ////ግብርና ቢሮ በግዥ//አስ/ዳይሬቶሬት በመቅረብ መግዛት ይቻላሉ፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. አሸናፊ ድርጅት የውል ስምምነት ሲፈርም ለውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ያስይዛል
  4. በጨረታው ያልተመረጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበረያ የጨረታ አሸናፊ እንደታወቀ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት እስከ 16ተኛው ቀን ከጥዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 16ኛው የስራ ቀን ከጥዋቱ 400 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቅዳሜ እሁድ እና የህዝብ በዓል ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘጋል፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 16ኛው የስራ ቀን ከጥዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አሶሳ በሚገኘው በቤ////ግብርና ቢሮ በግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ይሆናል፡፡
  8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

 ለበለጠ መረጃ፡- 0577752144 አሶሳ ደው መጠየቅ ል፡፡

 

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender