Tender Detail

Tender Details

  • Company DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE (መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት)
  • Address ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114- 34-87-43
  • Websitehttps://www.dcmmefor2022.et/contact.html
  • Deadline28 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Machinery , Metals And Metal Working , Vehicle tire

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተሽከርካሪ ጎማ እና ፍላፕ፣ የእንጨት እና የብረታ ብረት ግብዓቶች እና Surface Grinding Machine ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISES

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 3/2018

 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተሽከርካሪ ጎማ እና ፍላፕ፣ የእንጨት እና የብረታ ብረት ግብዓቶች እና Surface Grinding Machine ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • ሎት 1: የከባድ እና የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ እና ፍላፕ
  • ሎት 2: የእንጨት እና ብረታ ብረት ውጤቶች ግብዓቶቸ (Cuttining Disc; Grinding Disc; Elctrode; Sand Paper; Drawer Lock---Etc)
  • ሎት 3: Surface Grinding Machine (Polich Granding Machine)

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበ ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ህዳር 04/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ ውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ አርብ ህዳር 19/2018 ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 410 የሚከፈት ዓት መሆኑን እናሳውቃለን

ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል

ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል

 

Save Tender