Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline25 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-25 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪክት እና ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ቄለም ወለጋ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ያዮ እና ሲቦ ቶሊ ቆቦ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የ “Grevillea robusta” ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር OFWEGU 07/2018

 

ሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ //ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪክት እና ወለጋ //ቤት ቄለም ወለጋ ዲስትሪ ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ //ቤት ያዮ እና ሲቦ ቶሊ ቆቦ ዲስትሪ ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ እና “Grevillea robusta ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም

  1. የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና /TIN number/ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል/ ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና /ቤት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት ኢሉ አባ ቦራ //ቤት መቱ ከተማ፤ ወለጋ //ቤት ጊምቢ ከተማ እና ሀረርጌ //ቤት ጭሮ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ይቆይል፡፡
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታዉ ሰነድ ውስጥ ይገለጻል
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና /ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ//ቤት የምትጫረቱ /ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111240249 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

 

Save Tender