Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር በኢትዮ-ቻይና ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0949231127
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Beauty Salon Educational And Training Equipment

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ፤ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፡- የሴቶች የውበት ሳሎን እቃዎችን (መስታወት፤ የሜካፕ ኪት ፣ጥፍር ማድረቅያ፣ ካከስ፣ፓየስትራ፣ የፀጉርማጠብያ ፣ የፀጉር ካውያ ፣የካውያ ስታንድ፣ የኤሌክትሪከ ስቶቭ ፣ የካከስ ወንበር ፣ የአልኮል ምድጃ የኤሌክትሪክ የልብስ ስፌት ማሸን (ሲንጀር) እና የልብስ ካውያ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡


የጨረታ ማስታወቅያ

የጨረታ መለያ ቁጥር-ADA/674/25-674/25

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ፤ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፡- የሴቶች የውበት ሳሎን እቃዎችን (መስታወት፤ የሜካፕ ኪት ፣ጥፍር ማድረቅያ፣ ካከስ፣ፓየስትራ፣ የፀጉርማጠብያ ፣ የፀጉር ካውያ ፣የካውያ ስታንድ፣ የኤሌክትሪከ ስቶቭ ፣ የካከስ ወንበር ፣ የአልኮል ምድጃ የኤሌክትሪክ የልብስ ስፌት ማሸን (ሲንጀር) እና የልብስ ካውያ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ይህ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት በመገኘት አዲስ አበባ ወሎ ሰፈሮ በኢትዮ ቻይና መንገድ ወንጌላዊት ህንፃ አለፍ ብሎ ካስ ታወርህንፃ አጠገብ የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን ቅጠር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው 3ኛ ፎቅ 308 ቢሯችን ድረስ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ ከግዥ ከፍል መግዛት ይችላል ፡፡

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው-

* የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN)

* የጨረታ ማስከበርያ በድርጅታችን “የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር" ስም በአዋሽ ባንከ ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ብቻ 20,000 (ሀያ ሺ ብር ) ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከዋጋ ማቅረብያው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::

* ተጫራቾች ፋይናንሻል ዶክመንት በፖስታ አሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን ከኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር ግዥ ከፍል ዘውትርበስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

* የጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱ ከብ ማህተምና ፊርማ ማድረግ እነዲሁም ስርዝ ድልዝ ቢያጋጥም በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል ፡፡

* ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

* የጨረታው አሸናፊ የሆኑት ዕቃውን በአንድ ሳምንት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው ::

* ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኞ ህዳር 15/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር -- 0912604658 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ፡፡

ማሳሰብያ: ፦ የምታቀርቡትን እቃ የአገር ውስጥ ወይም የውጭ መሆኑን ይጥቀሱ::

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን

Save Tender