Tender Detail


በልደታ/ከ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግገር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡: በ


ግልጽ የጨረታ መማስታወቂያ 01

በልደታ//ከተማ ተስፋ የመጀ///ቤት 2019 . በጀት ዓመት ጥቅል ግገር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡: በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ሎት1ቋሚ የቢሮ እቃ፣ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ሎት3 የጽዳት እቃዎች ሎት4 የደንብ ልብስ እና የብሔር ብሔረሰቦች ባህላዊ አልባሳት፣ሎት5 የስፖርት ትጥቅና የስፖርት እቃዎች ሎት6 ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሎት7 የህንጻ መሳሪያ እቃዎች፣ሎት8 የትምህርት እቃዎች ሎት9 የህከምና እቃዎች ሎት10 የዜማ መሳሪያዎችና ባህላዊ እቃዎች፣ሎት11 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ሎት12 ህትመት፣ሎት13 ውሃ ለስላሳና ደረቅ ምግቦች ሎት14 ህንጻ እድሳት፣ሎት15 ላብራቶሪ እቃዎች ሎት 16 አጋዥ መጻህፍት

1.     ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የእቃ አቅራቢ ዝርዝርመመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ከመንግስት ግዢ ኤጀንሲ የተሰጠ የምስክር ወረቀት እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2.     ጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች ካደራጃቸው ባለስልጣን ደብዳቤ ለሚያመጡት የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድና ሶስት ፐርሰንት ቅናሽ የሚደረግላቸው እራሳቸው ላመረቱት እቃና ቫልዩ አድ ላደረጉት እታ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     የጨረታ ማስከበሪያ ብር በየሎቱ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዕቃ ዝርዝር ዋጋ እና መለያ ቁጥር በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን

1.     ማስረጃዎች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተስፋ የመ///ቤት ፋይናንስ ቢሮ ማስረጃውን ከቫት ጋር እና ቫትን ሳያካትት ግልፅ በሆነ መንገድ ዋጋው ተለይቶ መቅረብ አለባቸው፡፡

6.     የመወዳደሪያ ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ለዋጋ መስጫ በተዘጋጀ ቦታ ያለቫት እና ከቫት ተለይተው መሰጠት ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ 2 ቀናት በፊት ኦርጂናልና ደረጃውን የጠበቁ ናሙና በት/ቤቱ ንብረትከፍል ገቢማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

8.     የጨረታ ሳጥን ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 11ኛው ቀን 300 ታሽጎ በእለቱ 330ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት የስራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ይሆናል፡፡ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሳጥን መከፈቻ ስነ-ስርዓቱን እያጓትትም፡፡

9.     አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈፃሚ መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

10.                        የዘገየ ጨረታ በጨረታ መከፈቻ ቀን ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡

11.                        ለጨረታ ከቀረቡት እቃዎች ዝርዝር ውስጥ /ቤቱ እስከ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው::

12.                        መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ሎት

 

ብር

 

ሎት

 

ብር

 

ሎት1

5000.00

 

ሎት9

3000.00

 

ሎት2

3000.00

 

ሎት10

3000.00

ሎት3

3000.00

 

ሎት11

3000.00

ሎት4

4000.00

 

ሎት12

3000.00

ሎት5

3000.00

 

ሎት13

3000.00

ሎት6

4000.00

 

ሎት14

3000.00

ሎት7

3000.00

 

ሎት15

3000.00

ሎት8

3000.00

 

ሎት16

3000.00

አድራሻ፡-ከሳርቤት ዝቅ ብሎ ቫቲካን ኤምባሲ ወርደው ወደ ሀረር ክሊንክ በሚወስደው መንገድ በሚገኘው ተስፋ የመጀ///ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር- 0113834219/ 0118390627

 

ደታ//ከተማ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት

 

 

Save Tender