RFQ 2200342444 - Design and Product Enhancement Training on Craft MSMEs in Gambia
Price: Free
በልደታ/ከ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግገር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡: በ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ኤሌከትሪክዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፡የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ፣ ምግብ-ነከ ዕቃዎች፣ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይከሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ሻይ ቤት፣ የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ እንዲሁም አዲስ ለተማሪዎ አገልግሎት እንዲሰጥ ተብሎ የተካተቱ የተለየዩ ማቴሪያሎችን ለመሸጥ የሚያገለግል ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫዎቻ የሚያገለግሉ ከረንቡላ፣ ጆተኒ፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፤ የኤሌክትሪከ ዕቃዎች : የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 07/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ሞባይሎች፣ የሞባይል ከፍሎች፣ የኤሌክትሮንከስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ ደረጃ ያለፉ ፌሮ ብረቶችን እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ከፍሎች፣ የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ፤ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፡- የሴቶች የውበት ሳሎን እቃዎችን (መስታወት፤ የሜካፕ ኪት ፣ጥፍር ማድረቅያ፣ ካከስ፣ፓየስትራ፣ የፀጉርማጠብያ ፣ የፀጉር ካውያ ፣የካውያ ስታንድ፣ የኤሌክትሪከ ስቶቭ ፣ የካከስ ወንበር ፣ የአልኮል ምድጃ የኤሌክትሪክ የልብስ ስፌት ማሸን (ሲንጀር) እና የልብስ ካውያ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
የአ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ለ1ኛ ዙር ለሥልጠና የሚውል የእስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን፣ የጋርመንት፣ የአውቶሞቲቭ፣ ለሆቴል እና ለውበት ሳሎን ማሠልጠኛ የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡