Tender Detail

Tender Details


የአ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ለ1ኛ ዙር ለሥልጠና የሚውል የእስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን፣ የጋርመንት፣ የአውቶሞቲቭ፣ ለሆቴል እና ለውበት ሳሎን ማሠልጠኛ የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

///ኮሌጅ 2018 . በጀት 1 ዙር ለሥልጠና የሚውል የእስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒ የኮንስትራክሽን፣ የጋርመንት፣ የአውቶሞቲቭ፣ ለሆቴል እና ለውበት ሳሎን ማሠልጠኛ የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በሥራ መስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ወይም ለመፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡
  3. የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረ (CPO) ማስያዝ አለባቸው
  6. የአንድ ሰነድ ዋጋ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኮሌጁ ለዚህ ጨረታ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ሳጥኑ 11ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዛው ዕለት 900 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ያካተተ መሆን አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ የቀረበው ዋጋ ቫት ያካተተ እንደሆነ ተቆጥሮ ይወሰዳል፡፡
  8. የሽያጫችሁን ቫት 7.5% እና ዊዝ ሆልድ 3% የሚቆረጥ መሆኑን ልብ ይበሉ፡፡
  9. የጨረታው አሸናፊ በጨረታው ያሸነፈባቸው ዕቃዎች እሰከ በጀት አመቱ መጨረሻ ሲታዘዝ ኮሌጅ ድረስ በራሱ ወጭ ማቅረብና የዕቃው ጥራት በተጠቃሚ ባለሙያ ሲረጋገጥ ብቻ ርክክብ የሚደረግና ፍያ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
  10. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  11. ለተጨማሪ መረጃ . 0221115245 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

 

ድራሻ፡- አዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዳማ ከተማ ቀበ ደደቸ ራራ (04)

 

በኦሮሚያ የሥራ ዕድል ፈጠራና ሙያ ቢሮ የአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender