የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሀላባ ዞን ትምህርት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 1-8 ኛ ከፍል የተማሪዎች መጽሀፍት የህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢት/ክል/መንግስት ቴክ/ሙያ/ትም/ ስልጠና ቢሮ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የስልጠና ማቴሪያል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በሚዲያ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን ለትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ማለትም፣ በሎት1 ጀኔራል ሜታል ፋብርኬሽን፣ ፕላምፕንግ እቃዎች እና ፈርኒቸርሜከንግ እቃዎችን/፣ በሎት 2. የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ በሎት 3. አይሲቲ ዕቃዎች በሎት4 አግሮፕሮሰስንግ፣ በሎት 5 ሆቴልና ቱሪዝም፣ በሎት 6 የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ በሎት 7፣ አውቶሞቲቭ እቃዎች፣ በሎት 8 የጋርሜንት እቃዎች እና በሎት 10 ሰርቬይንግ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የድሬዳዋ ፖሊ ቴክንክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በሁለተኛ ዙር ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ፣ የአውቶሞቲቭ እቃዎች፣ ማኒፋክቸሪንግ፣ የአይሲቲ እቃዎች፣ ሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ እቃዎች፣ የሆቴል እና ቱሪዝም እቃዎች፣ ውድ ዎርክ ፣ የዴኬር/የህጻናት ማቆያ እቃዎች፣ ቴክስታይል እና ጋርመንት እቃዎችን፣ የትያትሪካል አርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ለ1ኛ ዙር ለሥልጠና የሚውል የእስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን፣ የጋርመንት፣ የአውቶሞቲቭ፣ ለሆቴል እና ለውበት ሳሎን ማሠልጠኛ የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡