በማዕከላዊ ኢት/ክል/መንግስት ቴክ/ሙያ/ትም/ ስልጠና ቢሮ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የስልጠና ማቴሪያል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በሚዲያ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢት/ክል/መንግስት ቴክ/ሙያ/ትም/ ስልጠና ቢሮ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የስልጠና ማቴሪያል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በሚዲያ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
· የአውቶሞቲቭ ማቴሪያሎች፡-
· ለቧንቧና ለፍሳሽ ስራዎች የሚያገለግሉ ዕቃዎች
· የተለያዩ ብረታ ብረቶችና ላሜራዎች
· የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና መለዋወጫዎች
· ለህንፃ ኤሌክትሪክ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የስልጠና ዕቃዎች እና መለዋወጫዎች
· ጋርመንት የስልጠና ማቴሪያል
· የኮንስትራክሽን የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎች እና መለዋወጫዎች
· የሆቴል ቱሪዝም ማሽነሪዎች እና ቋሚ የስልጠና ማቴርያል
· የቢሮ አላቂ እቃዎች
1. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ
3. ከሚያቀርቡት ጠቅላላው ዋጋ የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ የሚችሉ
4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውንና የድርጅቱን ማህተም ማኖር ይጠበቅባቸዋል
5. አሸናፊው ተጫራች ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ ዕቃዎችን በ15 ቀናት ውስጥ ለኮሌጁ ማስረከብ ይጠበቅበታል።
6. አሸናፊው ተጫራች የጠቅላላ ዋጋ 10% / performance / ያስይዛል
7. ሌሎች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም
8. ተጫራቾች የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣቸውን ደረጃ መሰረት በማድረግ ባቀረበው የዋጋ ዝርዝር ሰነድ ውስጥ የተገለፁ እቃዎች /ማሽኖች/ በወጣው ስታንዳርድ መሰረት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
9. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-8 የተገለፁትን ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከኮሌጁ ግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳድር የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በባንክ አካውንት በመክፈል መግዛት የሚቸሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ በመሙላት አንድ ኦርጂናልና አንድ ኮፒ ብቻ በሰም በታሽገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 6፡00 ሰዓት ድረስ በኮሌጁ ግ/ፋ/ን/አስ/ር የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. የጨረታው ሣጥን ከላይ በተራ ቁጥር 8 ላይ በተገለፀው ዕለት 6:30 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ካቀረቡት ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ
2. የተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ስለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀን አይለወጥም
3. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0928 82 31 01 /0983 66 24 04/ ይደውሉ።
ዳሎቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
