የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ማለትም፣ በሎት1 ጀኔራል ሜታል ፋብርኬሽን፣ ፕላምፕንግ እቃዎች እና ፈርኒቸርሜከንግ እቃዎችን/፣ በሎት 2. የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ በሎት 3. አይሲቲ ዕቃዎች በሎት4 አግሮፕሮሰስንግ፣ በሎት 5 ሆቴልና ቱሪዝም፣ በሎት 6 የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ በሎት 7፣ አውቶሞቲቭ እቃዎች፣ በሎት 8 የጋርሜንት እቃዎች እና በሎት 10 ሰርቬይንግ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም በጀት ዘመን ለተሽከርካሪዎች ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ / መንግስት ካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዘመን ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ማለትም፤ በሎት 1 ህንጻ መሳሪያ /ኮንስትራከሽን/፣ በሎት 2 ጀኔራል ሜታል ፋብርኬሽን ፣ በሎት 3 ፕላምፕንግ /የቧንቧ/ እቃዎች ፣ በሎት 4 ፈርኒቸር ሜኪንግ እቃዎችን/ ፣ በሎት 5 የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ በሎት 6 አይሲቲ ዕቃዎች፣ በሎት 7 አግሮፕሮሰሲንግ ፧ በሎት 8 ሆቴልና ቱሪዝም፣ በሎት 9 የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ በሎት 10 ኤሌክትሮ ቴክኖሎጂ ፣በሎት 11 አውቶሞቲቪ እቃዎች፣ በሎት 12 የጋርመንት እቃዎች እና በሎት 13 ሰርቬይንግ እቃዎችን በሙያ መስክ ከተሰማሩ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።