የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሀላባ ዞን ትምህርት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 1-8 ኛ ከፍል የተማሪዎች መጽሀፍት የህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል።
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞን አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ መኪና ፣ ሞተር ሳይክሎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሀላባ ዞን ትምህርት መምሪያ አገልግሎት የሚውል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 1-6ኛ ክፍል የተማሪዎች መጽሐፍት የህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል።