Tender Detail

Tender Details


የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞን አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ መኪና ፣ ሞተር ሳይክሎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ያገ ተሽከርካሪዎች እና ክትሮኒክስ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞን አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ መኪና፣ ሞተር ሳይሎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. መኪኖች ሞተር ሳይሎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የሚገኙበት አድራሻ ዞን አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ ይገኛል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸውን ከማቅረባቸው በፊት መኪኖች፣ ሞተርሳይሎች እና የኤሌክትሮኒ እቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአካል በመገኘት ከላይ በተገለፀው አድራሻ አስቀድመው ማየት የሚችሉ ሲሆን በጨረታው ሰነድ ላይ ካለው መረጃ በአካል ቀርበው ሲመለከቱ ልዩነት ካለ እና ይህንኑ ሲያረጋግጡ ጨረታው ከመዘጋቱ 5 የስራ ቀናት በፊት ለመምሪያው ማሳወቅ አለባቸው
  3. በጨረታው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብ ወይም ድርጅት መሳተፍ ይችላል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚዝዙበትን የተሽከርካሪ ኤሌክትሮኒ በጨረታ መነሻ ዋጋ ሳይሆን በሚገዙበት መግዣ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO በማቅረብ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። ተጫራ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከውድድሩ ቢወጡ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታው ያሸነፈ ተጫራች እንደተመረጠ ወዲያውኑ ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች በቀጣይ 5 የስራ ቀናት ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  5. ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን የመኪና፣ የሞተርሳይሎች እና የኤሌክትሮኒ እቃዎች ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የስራ ቀናት ውስጥ በመምሪያው ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 2 ለእያንዳንዱ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን ተሽከርካሪ እና ኤሌትሮኒክስ ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ 1 ኦርጅናል እና ኮፒ በማዘጋጀት ከላይ ሙሉ አድራሻውን በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ 15ኛው የስራ ቀን ውስጥ ከቀኑ 1130 በመምሪያው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ
  7. ጨረታው በጋዜጣ በወጣ 16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ታሽጎ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉበትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የኤሌክትሮኒ ሙሉ ፍያውን 15 የስራ ቀናት ውስጥ በመፈል ማንሳት አለባቸው በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሱ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  9. መምሪያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው

መረጃ ስልክ 0912122421

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender