Tender Detail

Tender Details


የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት

1.     ሎት 1 አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች

2.     ሎት 2 የደንብ ልብስ

3.     ሎት 3 ኤሌክትሮኒ

4.     ሎት 4 ፈርኒቸር

5.     ሎት 5 የተለያዩ (CC) ያላቸው ሞተሮች እና ኤሌትሪክ ሞተር ሳይክሎችን ይጨምራል

6.     ሎት 6 የህትመት ስራ (ባነር፣ ባጅ፣ መታወቂያ፣ የቢሮ ማህተሞች፣ የኃላፊ የስም ቲተር፣ ሰርተፊኬት)

7.     ሎት 7 የሀላባ የባህል አልባሳት የወንድ እና ሴት

8.     ሎት 8 እስታንዳርዱን የጠበቀ የቢሮ መጋረጃ

9.     ሎት 9 የመብራት ዕቃዎች

10. ሎት 10 የተለያዩ የፈረስ ጉልበት ያላቸው ጄነሬተሮች ስለዚህ

1.     ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ሰርተፊኬት እና የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ( ሊራንስ) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ተጨማሪ ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡

2.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 15 ተከታታይ የስራ ቀን ውስጥ የጨረታ ሰነዱን እያንዳንዱን በብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

3.     ጨረታው 16ተኛ ቀን የጨረታው ሳጥን 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል ሆኖም ግን በመፈቻው ቀን የተጫራቾች ያለመገኘት መምሪያው ጨረታውን ከመከፈት የሚያስተጓጉለው ነገር አይኖርም፡፡

4.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ ዋስትና በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

5.     የጨረታው አሸናፊ ያለቅድመ ሁኔታ 10% የውል ማስረከቢያ (CPO) ወይንም አንኮንዲሽናል ባንከ ጋራንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6.     የጨረታው ፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡

7.     መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው

 

የሀ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender